1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቻይና እና የአሜሪካ የጥቅም ፍጥጫ

ረቡዕ፣ መጋቢት 27 2009

ቻይና በጅቡቲ  የከፈተችዉ የጦር ሰፈር ከዩናይትድ ስቴትስ የጦር ሰፈር በቅርብ ርቀት መገኘቱ ዋሽንግተንን እንዳሳሰበ የሚገልጸዉን ዘገባ አሜሪካን አስተባበለች። ለዶቼ ቬለ የአሜሪካን የመከላከያ ሚኒስቴር የአፍሪቃ እዝ ክፍል የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ በሰጡት ምላሽ፤ ዩናይትድ ስቴትስ ከቻይና ጋር በሁለትዮሽ ትብብር እንደሚሠሩ አመልክተዋል።

https://p.dw.com/p/2ajJW
USS Barry US Navy Marine Kriegsschiff
ምስል U.S. Navy/Jonathan Sunderman/Released

Beri. Washington DC (China-US interest in the Horn) - MP3-Stereo

 የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊዋ አክለዉም ሁለቱ ሃገራት አክራሪነትን እና ሕገወጥ የሰዎች ዝዉዉርን ለመከላከል የጋራ ፍላጎት እንዳላቸዉም ገልጸዋል። አንድ የኤኮኖሚ ምሁር በበኩላቸዉ የቻይና ትኩረት ንግዱ ላይ መሆኑን ጠቁመዋል። መክብብ ሸዋ ከዋሽንግተን ዲሲ በዚህ ላይ ዘገባ ልኮልናል።

መክብብ ሸዋ

ሸዋዬ ለገሠ

አዜብ ታደሰ